You are currently viewing ሰርጂዮ ራሞስ፡ ጫማ መስቀል አሻፈረኝ ያለው ቱጃሩ እግር ኳሰኛ፤ መጨረሻው የት ይሆን? – BBC News አማርኛ

ሰርጂዮ ራሞስ፡ ጫማ መስቀል አሻፈረኝ ያለው ቱጃሩ እግር ኳሰኛ፤ መጨረሻው የት ይሆን? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/7034/live/cc4af0b0-c27c-11ed-95f8-0154daa64c44.jpg

የዓለም ዋንጫ፣ የአውሮፓ ዋንጫ፣ አራት የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ፣ አምስት ጊዜ ላ ሊጋ፣ አንድ የሊግ ዋንጫ ያነሳው የ36 ዓመቱ ስፔናዊ ተከላካይ። ብዙዎች ይህን ድል ቢያገኙ ጫማቸውን ሰቅለው ስፋቱ ፈረስ በሚያስጋልብ ቤት ተንደላቀው ጡረታቸውን ያጣጥሙ ነበር።

Source: Link to the Post

Leave a Reply