ሰቆቃዉ አማራ ላይ ብቻ ትኩረት ይደረግ !!! ————– አማራ ህዝብ ላይ. በጠላትነት የተመዘዙ ምላሶች ይቆረጣሉ ! ————- ሸንቁጥ አየለ… ———…

ሰቆቃዉ አማራ ላይ ብቻ ትኩረት ይደረግ !!! ————– አማራ ህዝብ ላይ. በጠላትነት የተመዘዙ ምላሶች ይቆረጣሉ ! ————- ሸንቁጥ አየለ… ——— አሁን በአማራ ህዝብ ላይ በሚከናወነዉ የዘር ፍጅት እና እልቂት ላይ አተኩርን ይሄን ወንጀል ለመቀልበስ እንስራ። ስለ አባይ ዉሃም ሆነ ስለ አባይ ግድብ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያዉያን ሀገር ስትሆን እንነጋገራለን።ኢትዮጵያ የህዝባችን ሀገር ስትሆን እንመክራለን። ሆኖም ከማንኛዉም ነገር በፊት ህዝባችን መዳን አለበት። ኢትዮጵያን ጠቅልለን ማዳን ስንችል እና ኢትዮጵያን ከጠላቶቻችን ነጥቀን ለህዝባችን ስናስረክባት ስለ አባይ፡ ስለ ባንዲራዋ፡ ስለ ነገዶቿ እኩልነት፡ ስለ ሀይማኖቶች እኩልነት፡ ስለ ታሪኳ፡ ስለ ብልጽግናዋ እንነጋገራለን። እንመክራለን። አሁን ግን ፕሮፖጋንዳዉም፡ ቅስቀሳዉም፡ ማደራጀቱም እንቅስቃሴዉም የኢትዮጵያ ሌዊ ፡ ነጻዉ ህዝብ አምሀራ ; የካህኑ ዮቶር ልጅ ፡ ምግባረ አቤሉ የአዳም ልጅ፡ ነገደ አማራ ፡ ሰቆቃዉ አማራ ላይ እናተኩር። ሰዉ ከሆንክ ፡ ኢትዮጵያዊ ከሆንክ፡ አማራ ከሆንክ እዚህ ላይ አተኩር። አማራ ህዝብ ላይ የተነጣጠሩ ቀስቶች ይሰበራሉ። አማራ ህዝብ ላይ. በጠላትነት የተመዘዙ ምላሶች ይቆረጣሉ። አማራን የሚረግም የተረገመ ይሁን። አማራን ያጠቁ እጆች በባትሪ ተፈልገዉ ይቆረጣሉ። አማራን የነካ ማንም ቢሆን አንዳች ምህረት አይደረግለትም። እናም እዚህ ላይ እናተኩር። ሰቆቃዉ አማራ ላይ ብቻ ትኩረት ይደረግ። ሌላዉ ነገር ይቆዬን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply