ሰቆጣ ማይኒንግ ይዞታውን ለቆ መውጣቱን አስታወቀ

በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ዞን፣ ሰቆጣ አካባቢ በሦስት ሚሊዮን ዶላር ወጪ በብረት ማዕድን ሥራ ፈቃድ ወስዶ ሲነቀሳቀስ የነበረው ሰቆጣ ማይኒንግ እና የንግድ አጋሮቹ የሆኑት የሩሲያ ባለሀብቶች አካባቢውን ጥለው መውጣታቸውን አስታወቁ። ሰቆጣ ማይኒንግ በ2012 መገባደጃ የብረት ማዕድን ለማውጣት ዕቅድ ይዞ የነበረ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply