#ሰበርየተመረጡ የህዋሓት ወታደራዊ ዐቅሞች ይመታሉ—-መንግስትመንግሥት እስከ አሁን ድረስ ለሰላም በሩን ክፍት አድርጎ ቢጠባበቅም አሸባሪዉ ህወሓት ጥቃቱን ቀጥሎበታል። በመሆኑም የፌዴራል…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/c_RbJVm177-sDB6UULu4qQppFakHWf79K520j5Su6fJyKqt_yq5HyvkZtJcWcK_JhGu2V-XqUKQ5K4m39cqjA2lhtro5bFmklqnWw9qbjKDN2ZLQAKA48i6NWWzntVYma0o8lGg4VRTYqe3pC5ysDHQSRBfsN5ezBzRj_xcxPmWrDiFrl15hIUELrDIpCuNNyq075PEzAuAHu4GJHlUJruPX3YAMzFZoZsanOkQ61uLYJ5xSJEub5uaA1VPUsF4pGbNVlSA8P9jR8tpLxqhcPbjoCH04n-_ENT-isq4yDAaLVzBUx3HWJ4kHJTCzT9ED4fSFqcGvhfGwYu6zIG1KPw.jpg

#ሰበር

የተመረጡ የህዋሓት ወታደራዊ ዐቅሞች ይመታሉ—-መንግስት

መንግሥት እስከ አሁን ድረስ ለሰላም በሩን ክፍት አድርጎ ቢጠባበቅም አሸባሪዉ ህወሓት ጥቃቱን ቀጥሎበታል።

በመሆኑም የፌዴራል መንግሥት ያለ ቅድመ ሁኔታ ለመነጋገር የገለጸው ዝግጁነት እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ለአሸባሪዉ ፀረ ሰላም ዕብሪት ምንጭ የሆኑ ወታደራዊ ዐቅሞችን ዒላማ ያደረገ ርምጃ ይወስዳል ብሏል።

የተመረጡ የህዋሓትን ወታደራዊ ዐቅሞችም ይመታል።

ስለሆነም በትግራይ የምትኖሩ ወገኖቻችን በተለይም የአሸባሪዉ ህወሓት ወታደራዊ መሣሪያዎች እና ማሠልጠኛዎች ካሉባቸው አካባቢዎች ራሳችሁን እንድታርቁ ይመከራል።

የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ነሐሴ 20 ቀን 2014 ዓ.ም
የቴሌግራም እና ዩትዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ!
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Source: Link to the Post

Leave a Reply