You are currently viewing ሰበር መረጃ ኦህዴድ መራሹ ስርዓት የአማራ ፋኖ በጎንደር ዙሪያ ፋኖዎችን ለማፈን እንቅስቃሴ ጀመረ‼ ሐምሌ 11 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ የአማራ ፋኖ በጎንደር አባል የሆነውን ፋ…

ሰበር መረጃ ኦህዴድ መራሹ ስርዓት የአማራ ፋኖ በጎንደር ዙሪያ ፋኖዎችን ለማፈን እንቅስቃሴ ጀመረ‼ ሐምሌ 11 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ የአማራ ፋኖ በጎንደር አባል የሆነውን ፋ…

ሰበር መረጃ ኦህዴድ መራሹ ስርዓት የአማራ ፋኖ በጎንደር ዙሪያ ፋኖዎችን ለማፈን እንቅስቃሴ ጀመረ‼ ሐምሌ 11 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ የአማራ ፋኖ በጎንደር አባል የሆነውን ፋኖ አደባባይ አበበ የአማራን ህዝብ እያሸበረ ያለው የብልፅግናው ስርዓት አፍኖ ለመውሰድ እንቅስቃሴ በመጀመሩ ማክሰኝት ከተማ መንገዶች እየተዘጉ ነው፣ የጎንደር ዙሪያ ፋኖ ካለበት ጫካ ወጦ ወደ ከተማ በመግባት እየተዋደቀ ነው። ፋኖ የማክሰኝትን ከተማ ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥሮታል።ወደ ጎንደር ከተማ ሊዛመት ይችላል እየተባለ ሲሆን በደቂቃወች ልዩነት ነገሮች እየተለዋወጡ ነው። የአማራ ፋኖ በጎንደር ዙሪያ ለመላው አማራ በተለይ የጎንደር ከተማና አካባቢው ህዝብ ትግሉን እንዲቀላቀል ጥሪ አስተላልፏል። የአማራ ፋኖ በጎንደር ዙሪያ “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng // https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply