ሰበር መረጃ:- የንስር እና አሻራ ሚዲያ ጋዜጠኞች የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሎ በባህርዳር ! ስቶክሆልም :- ሰኔ 30/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ…

ሰበር መረጃ:- የንስር እና አሻራ ሚዲያ ጋዜጠኞች የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሎ በባህርዳር ! ስቶክሆልም :- ሰኔ 30/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ የአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ሰኔ 30/2014 ዓ/ም በዋለው ችሎት የንስር እና አሻራ ሚዲያ ጋዜጠኞች በእነ ጋሻየ ንጉሴ ዛሬ በዋለው ችሎት ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ የሲቢክ ማህበራት በታደሙበት ችሎት ጋዜጠኞች በእያንዳንዳቸው በ20,000 ብር (በሃያ ሺህ ብር) ዋስትና እንዲፈቱ ፍርድ ቤቱ አዝዟል ። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply