#ሰበር መረጃ የአማራ ተወላጆች የመንግስት ሰራተኞች እየታፈኑ መሆኑ ታወቀ አሻራ ከሰሜን አሜሪካ ኦህዴድ ብልፅግና በአማራ ሕዝብ ላይ የጀመረው ማሳደድ የውክልና ጦርነት በአዲስ አበባ ተጠናክ…

#ሰበር መረጃ የአማራ ተወላጆች የመንግስት ሰራተኞች እየታፈኑ መሆኑ ታወቀ አሻራ ከሰሜን አሜሪካ ኦህዴድ ብልፅግና በአማራ ሕዝብ ላይ የጀመረው ማሳደድ የውክልና ጦርነት በአዲስ አበባ ተጠናክሮ ቀጥሏል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በላይና በታችኛዉ መዋቅር የሚገኙ በሙያቸው ተቀጥረው የሚሰሩ የአማራ ተወላጆችን በማንነታቸዉ ብቻ እያሰሩ መሆኑ መረጃ ደርሶኛል። በዋናነት በክልሉ የተጀመረዉ ሕዝባዊ ንቅናቄዉ ወደ አዲስ አበባ ይገባል በሚል በተረኞች መነፅር የተፈራ ሲሆን የአማራ ፋኖን ይደግፋሉ የተለየ ተቃዉሞ በመንግስት ላይ ያነሳሉ የሚሉትን በመለየት አንገት ለማስደፋት አማራን ማሰር መጀመራቸው ታውቋል። የታሳሪዎች ዝርዝር እንደደረሰን እናሳውቃለን። # ስንታየሁ ቸኮል

Source: Link to the Post

Leave a Reply