You are currently viewing #ሰበር መረጃ የአዲስ ዘይቤው ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው ታፈነ          የካቲት ፯ ቀን ፪፼፲፭ ዓ.ም           አሻራ ሚዲያ ፣ አዲስ ዘይቤ በተሰኜው ሞጋች ሚዲያው ለተገፉ የማህበረ…

#ሰበር መረጃ የአዲስ ዘይቤው ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው ታፈነ የካቲት ፯ ቀን ፪፼፲፭ ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ አዲስ ዘይቤ በተሰኜው ሞጋች ሚዲያው ለተገፉ የማህበረ…

#ሰበር መረጃ የአዲስ ዘይቤው ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው ታፈነ የካቲት ፯ ቀን ፪፼፲፭ ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ አዲስ ዘይቤ በተሰኜው ሞጋች ሚዲያው ለተገፉ የማህበረሰብ ክፍሎች ድምፅ በመሆን የሚታወቀው ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው በዛሬው ዕለት ሲቪል በለበሱ ግለሰቦች ታፍኖ እንደተወሰደ ታውቋል። በርካቶች በዚህ ሰሞን መንግስታችንን ነቅንቃችኋል ፣ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያንን ደግፋችኋል ፣ የመንግስትን ገመና አጋልጣችኋል እየተባሉ በየእስር ቤቱ በመጋዝ ላይ ናቸው። ከዚሁ ጋር በተያያዘ የማኅበረ ቅዱሳን ጭሮ ማዕከል አገልጋይ የሆነው ዶ/ር እንደሻው ዘርፉ በጸጥታ ኃይሎች መታሠሩ ተገለጸ። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply