You are currently viewing ሰበር መረጃ  ደቡብ ወሎ ጃማ ወረዳ በሙስሊም ማህበረሰቦች   መካከል ከፍተኛ ውጥረት ነግሶ መዋሉ ተገለፀ! የካቲት 8 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ በዛሬው ዕለት ጃማ ወረዳ ከሙስሊ…

ሰበር መረጃ ደቡብ ወሎ ጃማ ወረዳ በሙስሊም ማህበረሰቦች መካከል ከፍተኛ ውጥረት ነግሶ መዋሉ ተገለፀ! የካቲት 8 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ በዛሬው ዕለት ጃማ ወረዳ ከሙስሊ…

ሰበር መረጃ ደቡብ ወሎ ጃማ ወረዳ በሙስሊም ማህበረሰቦች መካከል ከፍተኛ ውጥረት ነግሶ መዋሉ ተገለፀ! የካቲት 8 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ በዛሬው ዕለት ጃማ ወረዳ ከሙስሊሞች መካከል ውሃ ብያ የሚባሉ ማህበረሰቦች ራሳቸውን በመሾም መጂልስነን ብለው መስጊድ አካባቢ በሚንቀሳቀሱበት ወቅት የእስልምና ተከታዩች እኛ አነውቃችሁም በማለት አንቀበላችሁም በማለታቸው ከፍተኛ ውጥረት ነግሶ መዋሉን የመረጃ ምንጮቻችን ለአሻራ ሚድያ ተናግረዋል። ከሸረያ ምክርቤት ፈቃድ ተሰጥቶናል በማለት መስጊድ ለመግባት ሲሞክሩ እኛ ልናውቃችሁ ይገባል በማለት የሙስሊሙ ማህበረሰብ ድምፃቸውን እያሰሙ ጃማ ወረዳ ያለው የሸረያ ምክርቤት መሄዳቸውን ምንጮች ገልፀዋል። በመሆኑም ለጊዜው እነዚህ ህገወጥ ቡድኖች በህዝቡ መተባበር ወደመጡበት እንዲመለሱ ተደርገዋል ተብሏል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply