You are currently viewing #ሰበር መረጃ # ጀግናዉ አርበኛ ፋኖ ዘመነ ካሴ አሁን ከመሸ ባህርዳር   ሰባታሚት ማረሚያ ቤት ተወስዷል። አርበኛዉ በጀግኖች የባህርዳር ወጣቶች  እና በፋኖወች   ከፍተኛ ክትትል እና ጥበቃ…

#ሰበር መረጃ # ጀግናዉ አርበኛ ፋኖ ዘመነ ካሴ አሁን ከመሸ ባህርዳር ሰባታሚት ማረሚያ ቤት ተወስዷል። አርበኛዉ በጀግኖች የባህርዳር ወጣቶች እና በፋኖወች ከፍተኛ ክትትል እና ጥበቃ…

#ሰበር መረጃ # ጀግናዉ አርበኛ ፋኖ ዘመነ ካሴ አሁን ከመሸ ባህርዳር ሰባታሚት ማረሚያ ቤት ተወስዷል። አርበኛዉ በጀግኖች የባህርዳር ወጣቶች እና በፋኖወች ከፍተኛ ክትትል እና ጥበቃ ሰባታሚት ማረሚያ ቤት ደርሷል።… የፀጥታ ኃይሎች ወደ ሰባታሚት ማረሚያ ቤት ሲወስዱት በቁጥር እጅግ ብዙ የባህርዳር ወጣቶች አጅበውታል። ክብር ለፋኖነት!

Source: Link to the Post

Leave a Reply