ሰበር መረጃ ጥንቃቄ:- የዘመነ ወቅታዊ ጉዳይ÷ የመርከቦች ሽያጭና በኢንጂነር ስመኘው ግድያ ላይ የሚታመነው ዕውነት/ * ባለፈው ማክሰኞ ምሽት የአማራ ሕዝብ አንዱ የትግል አርማ የሆነውን አርበኛ ዘመነ ካሴ ላይ ጥቃት ለመፈጸም የሞከረው የዓብይ አህመድ እና የብአዴን ጥምር አፋኝ ቡድን አሁንም ጥቃት ማድረሱን እንደማያቆም በርካታ ምልክቶች እየታዩ መሆናቸውን ከባህር ዳር የሚወጡ መረጃዎች አረጋግጠዋል:: በአሁኑ ወቅት በዘመኔ መኖሪያ ቤት አካባቢ የመከላከያ ኦራል በብዛት እየታየ ሲሆን ታርጋ ያልተለጠፉባቸው እና ወደ ውስጥ መስታወታቸው የማያሳይ ዘመናዊ የደህንነት መኪናዎችም በአካባቢው በተደጋጋሚ እያንጃበቡ …
Source: Link to the Post