#ሰበር #ባህርዳር ———————- በወለጋ የደረሰውን ዘግናኝ ጨፈጨፉ ለማውገዝ በወጡ የባህርዳር ወጣቶች ላይ ፖሊስ ተኩስ ከፈተ። ሰ.አሜሪካ:- ሰኔ 20/2014 ዓ.ም…..

#ሰበር #ባህርዳር ———————- በወለጋ የደረሰውን ዘግናኝ ጨፈጨፉ ለማውገዝ በወጡ የባህርዳር ወጣቶች ላይ ፖሊስ ተኩስ ከፈተ። ሰ.አሜሪካ:- ሰኔ 20/2014 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ የብአዴን ቅጥረኛ ወታደሮች ባህርዳር ሰላማዊ ሰልፍ ለማድርግ በወጡ ሰላማዊ ሰዎች ላይ ነው ተኩስ የከፈቱት።እስካሁን ድረስ በደረሰባቸው ድብደባ የተጉዱ ወጣቶች እንዳሉ ለማወቅ ተችሏል። የደረሰውን ጉዳት እና አጠቃላይ ሰልፉን በተመለከተ አጣርተን እናደርሳለን። #በቃ! #እምቢ! #AmharaGenocide! ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply