ሰበር ዜናመከላከያ ሠራዊት መቀሌን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ::የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሀኑ ጁላ የመከላከያ ሰራዊት መቀሌን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን አረጋገጡ ።የኢፌድሪ ጠቅላይ…

https://cdn4.telesco.pe/file/ShgZZZEEkcQ_zqfp-4ol32HrRUotTxPRFtx31WvxAipm6hI-_39TPJo6fDVxc14OyCu6f2ftSDS2UWHAT54htLCueCPIAiTh7Wbb2R28orBvJGkIyrNBjYbEaLptblRv91XPw5VTrOZvIu7dBCUhIMb-7ZTEbIYhFfIH7xOPZih7mjCApj7PEmhhpFwXPIOwNXnvGBOvZ6uguBUp-q5tgvIFRZybd-Uc-gtZJ-WTDefeCUtfKBwfHtw9H-QFJRnxqxkcetO7Lsg9gdlyobiFR9YVth47OXaiy8hrJnZzdpmXCJoKHlwdgn7Ad2Oyvi5x3N8NbF7KJ3mpFb5QFsUALA.jpg

ሰበር ዜና
መከላከያ ሠራዊት መቀሌን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ::
የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሀኑ ጁላ የመከላከያ ሰራዊት መቀሌን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን አረጋገጡ ።

የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድም በፌስቡክ ገጻቸው ንጹሐን ዜጎች ዒላማ ሳይሆኑ፣ ከተሞቻችንና ቅርሶቻችን ሳይጎዱ መቀሌ ለመግባት ተችሏል። እንዲሁም የፈረሱ መሠረተ ልማቶችን በፍጥነት በመገንባት የትግራይ ሕዝብ ወደ ሰላማዊ ኑሮው እንዲመለስ ለማድረግ የቻልነውን ሁሉ እንደምናደርግ ቃል እንገባለን ብለዋል፡፡

ህዳር 19 ቀን 2013 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply