ሰበር ዜናበኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር ላይ 95 ሺህ ጥይት ተያዘ።የሱዳን ዜና አገልግሎት እንደዘገበው 95 ሺህ ጥይት በአህያ ተጭኖ ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት በመጓጓዝ ላይ ሳለ ተይዟል።ጥይቶቹ…

ሰበር ዜና

በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር ላይ 95 ሺህ ጥይት ተያዘ።

የሱዳን ዜና አገልግሎት እንደዘገበው 95 ሺህ ጥይት በአህያ ተጭኖ ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት በመጓጓዝ ላይ ሳለ ተይዟል።

ጥይቶቹ በሱዳን ገዳሪፍ ግዛት የጸጥታ ሀይሎች መያዙም ተገልጿል።

ጥይቶቹ ከመድሀኒት ጋር ተቀላቅለው ሲጓጓዙ ተይዘዋል የተባለ ሲሆን አዘዋዋሪዎቹም ተይዘው ምርመራ እየተካሄደ ነው ተብሏል።

በሳሙኤል አባተ
ጥቅምት 29 ቀን 2013 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply