ሰበር ዜናጋሸና በወገን ጦር ቁጥጥር ስር ዋለየመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ ፣ ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ሃይ…

https://cdn4.telesco.pe/file/VTsZSgW_-mFYwnpOxiOxtzXXH34f7HBQ2yZ0YOPizdYjPrNqPFhApEel1pJtxRuZx6QI9_89k7CpOJlfYeyeBk3MTkC6sPD9znHqGrGYdi7uaqTGJyboRffb7SNpnf2wCZ7IiLzmCxpoJjL_xs4Hyxx-4Zwrrfgd_b92yogvWFvHNaSBIlyhJnX-e5Ord17yxtMqe6hg0KMtBQOVhOqCKdZIFXh9OjyyOh9ZQrmZaKqJ56BNPKiXNt08vHOMCbpHLboGzkfYwjS248jlYJbhbi3OPxw9hnJm0-wOa0MkHyTILse5EBm4FUUG-Bxrx-Hd9Uepe9iholgkROtkvT9zcA.jpg

ሰበር ዜና

ጋሸና በወገን ጦር ቁጥጥር ስር ዋለ

የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ ፣ ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ሃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ በጥምረት ባደረጉት ተጋድሎ አሸባሪው ሕወሓት ቁልፍ የጦር ስልታዊ ቦታው አድርጎ ይዞት የነበረውና የመሸገበት በጋሸና ግንባር የአርቢትን፣ የአቀትን እና የጋሻና ከተሞችን በቁጥጥር ስር አውለዋል::

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን
ህዳር 22 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply