ሰበር ዜና‼️ በመከላከያ ስም የሚንቀሳቀሰው ዘራፊ እና ገዳይ ሐይል በላስታ እና በቡግና እየዘረፈ እና ንጹሐንን እየገደለ ነው።በትናትናው አመሻሽ ከብልባላ ወደ ላሊበላ እየተጓዘ የነበረ ከ2….

ሰበር ዜና‼️ በመከላከያ ስም የሚንቀሳቀሰው ዘራፊ እና ገዳይ ሐይል በላስታ እና በቡግና እየዘረፈ እና ንጹሐንን እየገደለ ነው።በትናትናው አመሻሽ ከብልባላ ወደ ላሊበላ እየተጓዘ የነበረ ከ2.5 ሚልዮን ብር በላይ መከላከያ ሲቢል አልብሰው ንብረትነቱ የፀደይ ባንክ የሆነ ገንዘብ ፋኖ ነው የዘረፈው ለማለት ዘርፈው ወደ ቡግና ወስደውታል።ወደ አማራ ክልል የገባው መከላከያ ሳይሆን ዘራፊው ኦነግ ነው የምንለው በተጨባጭ ማስረጃ ነው አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng https://www.facebook.com/asharamedia24… ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedi #inbox

Source: Link to the Post

Leave a Reply