ሰበር ዜና – ህወሓት በሰሜን ወሎ የመጨረሻ ውግያ ብሎ የላከው ጀሌ ክፉኛ ተመቷል።የመጨረሻ ውግያ የሚሉ ቃላት ሰሞኑን መጠቀም የፈለገባቸው ሦስት ምክንያቶች ታውቀዋል።

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ስር ቃል ኪዳን ሲገቡ ================ጉዳያችን/Gudayachn===============ህወሃት በውሸት ዜና ተጥለቅልቋል።ሰኔ 21/2013 ዓም የኢትዮጵያ መከላከያ ለትግራይ ሕዝብ የፅሞና ጊዜ ለመስጠት እና የእርሻ ጊዜው እንዳይታጎል በሚል የተናጥል ተኩስ አቁም አድርጎ ቢወጣም፣ከተደበቀበት ዋሻ እየወጣ በፍርሃት መቀሌ የገባው የተረፈው የህወሓት ቡድን የትግራይን ሕዝብ በራሱ በህወሓት ጥፋት ማለትም በኢትዮጵያ መከላከያ ላይ ባደረሰው ጥቃት ሳብያ የደረሰውን ጥፋት ለማስተካከል ከመጣር ይልቅ ወደ አማራና አፋር ሕዝብ ላይ ለመዝመት ሞክሮ አራት ወር ሙሉ በአስር ሺዎች

Source: Link to the Post

Leave a Reply