You are currently viewing #ሰበር ዜና  ቆቦ ላይ በንጹን ደም የሰከረው የኦነግ ሠራዊት በግዳን ወረዳ  ህዝብ ላይ ዘመተ‼ ሐምሌ 7 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣  የአቢይ አህመድ ፋሽስታዊ አገዛዝ በሰሜን ወ…

#ሰበር ዜና ቆቦ ላይ በንጹን ደም የሰከረው የኦነግ ሠራዊት በግዳን ወረዳ ህዝብ ላይ ዘመተ‼ ሐምሌ 7 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ የአቢይ አህመድ ፋሽስታዊ አገዛዝ በሰሜን ወ…

#ሰበር ዜና ቆቦ ላይ በንጹን ደም የሰከረው የኦነግ ሠራዊት በግዳን ወረዳ ህዝብ ላይ ዘመተ‼ ሐምሌ 7 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ የአቢይ አህመድ ፋሽስታዊ አገዛዝ በሰሜን ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ ህዝን በሞርታር በዲሽቃ እና በዙ23 ጦርነት ከፍቶ የዘር ፍጅት እየፈጸመ ነው ሲሉ የአሻራ ምንጮች ገለፁ፡፡ ጦርነቱ የተጀመረው ከቀኑ10፤30 ሲሆን እስካሁን ቁጥራቸው ያልተወቀ ንጹሀን ሞተዋል ፡፡ በአሁኑ ሰዓት ጦርነቱ እየተካሄደ ያለው በግዳን ወረዳ 02 ቀበሌ አሮጌ አምባ በተባለ ስፍራ ሲሆን ከሚሊሻና ከፖሊስም የቆሰሉ መኖራቸው ተረጋግጧል፡፡ ጦርነቱ የተከሰተው በምስራቅ አማራ ፋኖ አሳምነው ብርጌድ እና በግዳን ወረዳ ፖሊሶች መካከል እርቅ ለማድረግ ጥሪ ተደርጎላቸው በቦታው የደረሱት የምስራቅ አማራ ፋኖ አሳምነው ብርጌድ የጦር አባላት በግዳን ወረዳ በሽምግልና ላይ እያሉ እርቁ ተፈጽሞ ወደ እህል ውሀ ሊገባ ሲል ሴራ ያሰቡት የግዳን ወረዳ የብልጽግና ካድሬዎች እና ፖሊስ ሚሊሻ በእርቅ አታለው ልክ አርበኛ ፋኖ ዘመነ ካሴን እንደያዙት አካሄድ ነበር ተብሏል። እነህንም የምስራቅ አማራ ፋኖዎች በእርቅ ስም አታለው ለማሳፈን በጎን ከመከላከያ ጋረ እየተደዋወሉ አስገብተው ባለቀ ሰዓት መረጃው ከፋኖዎች ጆሮ በመድረሱ ጦርነቱ ተጀምሯል። አሁንም የግዳን ወረዳ በምድር በብርሀኑ ጁላ ጦር እና በሰማይ በይልማ መርዳሳ የአየር ሀይል እየተገለመጠች ጦርነቱ እንደቀጠለ ነው ሲሉ የአሻራ ምንጮች ከቦታው ገልፀዋል፡፡ ባንዳውም የምሱን ያገኛል ያሉ ሲሆን መከላከያውም ኦነጉም ህዝብን በነፍጥ ማሸነፍ እንደማይችል ሊረዳ ይገባል። በመጨረሻው ሰዓት አሸናፊው የአማራ ህዝብ ነው፡፡ ማሳሰቢያ፡ በመሆኑም በኩልመስክ ላስታ ላበላ ቡግና ጋዝ ጊብላ ሰቆጣ ድልድይ ደንሳ እየላ በቁሎ ማነቂያ ግዳን ዙሪያ ገባው የሚገኝ የአማራ ህዝብ መንገድ በመዝጋት ያለውን እየያዘ ክተት ብሎ ከፋኖዎች ጎን በመሰለፍ ነጻነቱን እንዲያውጅ ጥሪ የአካባቢው ነዋሪዎች በአሻራ ሚዲያ በኩል ጥሪ አቅርበዋል፡፡ #ድል ለአማራ ፋኖ እና ለሰፊው ህዝብ “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng // https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply