ሰበር ዜና በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ አንድ ቄስ በአሰቃቂ ሁኔታ በጉምዝ ታጣቂዎች ተገደሉ።         (አሻራ ሚዲያ ታህሳስ25/2013 ዓ•ም)… በዛሬው እለት በመተከል ዞን ማንዱራ ወ…

ሰበር ዜና በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ አንድ ቄስ በአሰቃቂ ሁኔታ በጉምዝ ታጣቂዎች ተገደሉ። (አሻራ ሚዲያ ታህሳስ25/2013 ዓ•ም)… በዛሬው እለት በመተከል ዞን ማንዱራ ወ…

ሰበር ዜና በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ አንድ ቄስ በአሰቃቂ ሁኔታ በጉምዝ ታጣቂዎች ተገደሉ። (አሻራ ሚዲያ ታህሳስ25/2013 ዓ•ም)… በዛሬው እለት በመተከል ዞን ማንዱራ ወረዳ ኤዱዳ(ቁ2)ከቻግኒ ወደ ግልገል በለስ ከተማ በመጓዝ ላይ ያለን ተሽከርካሪ የጉምዝ ታጣቂዎች በማስቆም አንድን ቄስ በመግደል አካላቸውን ቆራርጠው የውስጥ እቃውን አጥተው እንደወሰዱት ከጥቃቱ ቆስለው ያመለጡት ግለሰብ ለአሻራ ሚዲያ ገልፀዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ይህ ዜና በመጠናቀር ላይ ባለበት ሰዓት የሟች ቀሪ አስከሬኑ የተነሳ ሲሆን አንደኛዋ ሴት ቁስለኛ በፓዊ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላት ሲሆን ሌላኛው ቁስለኛ ወደ ፓዊ ሆስፒታል እየተወሰደ እንደሆነም ለማወቅ ችለናል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply