ሰበር ዜና! በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ ዘጠኝ ሰዎች ተገደሉ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ…     ጥር 8 ቀን 2013 ዓ.ም          አዲስ አበባ ሸዋ በዛሬው እለት ጥር 8 ቀን 201…

ሰበር ዜና! በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ ዘጠኝ ሰዎች ተገደሉ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ… ጥር 8 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በዛሬው እለት ጥር 8 ቀን 201…

ሰበር ዜና! በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ ዘጠኝ ሰዎች ተገደሉ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ… ጥር 8 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በዛሬው እለት ጥር 8 ቀን 2013 ዓ.ም በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ በኤኮንቲ እና በኩጂ ቀበሌ ዘጠኝ ንፁሀን ዜጎች መገደላቸውን አዲስ ማለዳ ጋዜጣ ዘግቧል። ማንም ሰው መሳሪያ ይዞ እንዳይንቀሳቀስ እና የሰአት ገደብ በተጣለበት መተከል ዞን ዛሬም ግድያ ተፈፅሟል ሲሉ ነዋሪዎች ተናግረዋል። የተገደሉትም ዜጎች መሳሪያ መያዝ ክልክል መሆኑን ተከትሎ ራሳቸውን መከላከል በማይችሉበት ሁኔታ ወደ እርሻ ቦታቸው በማቅናት ሳሉ መገደላቸውን የዘገበው አዲስ ማለዳ ጋዜጣ ነው። የአማራ ሚዲያ ማዕከል የኮማንድ ፖስት አስተባባሪንና የወረዳው አስተዳዳሪን ለማግኘት ያደረገው ጥረት ስልካቸው ባለመስራቱ ለጊዜው አልተሳካለትም።

Source: Link to the Post

Leave a Reply