ሰበር ዜና በመተከል  የሚንቀሳቀሱ አማፂያን የጉምዝ ታጣቂዎችና የክልሉ ልዩ ሀይል ሲቪል በመልበስ በከፈቱት ተኩስ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ አማራዎችና የአገው ተወላጆች ሲገደሉ በርካቶች መቁሰ…

ሰበር ዜና በመተከል የሚንቀሳቀሱ አማፂያን የጉምዝ ታጣቂዎችና የክልሉ ልዩ ሀይል ሲቪል በመልበስ በከፈቱት ተኩስ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ አማራዎችና የአገው ተወላጆች ሲገደሉ በርካቶች መቁሰ…

ሰበር ዜና በመተከል የሚንቀሳቀሱ አማፂያን የጉምዝ ታጣቂዎችና የክልሉ ልዩ ሀይል ሲቪል በመልበስ በከፈቱት ተኩስ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ አማራዎችና የአገው ተወላጆች ሲገደሉ በርካቶች መቁሰላቸውን ከቦታው ምንጫችን ለአሻራ ሚዲያ ገልፀዋል። እንደምንጫችን ገለፃ በመተከል የንፁሀን አማራዎች ግድያ ተባብሶ መቀጠሉን የገለፁ ሲሆን በዛሬው ዕለት በተከፈተው ጦርነት የአገው ተወላጅ የሆኑት ይሁን ወርቁና ሌሎችም ስማቸው ያልተጠቀሱ ሲቪል በለበሱ በክልሉ ልዩ ሀይል በጥይት ተመተው ህይወታቸው እንዲያልፍ መደረጉን ለማወቅ ተችሏል። በመተከል የተከፈተውን ጦርነት የደረሰውን ጉዳት አስመልክቶ ሙሉ መረጃ ይዘን የምንቀርብ ይሆናል። አሻራ ሚዲያም በግፍ ለተገደሉት በእጅጉ እያዘነ ለሟች ቤተሰቦችና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ይመኛል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply