ሰበር ዜና – በሱዳን ትናንት እና ዛሬ ከፍተኛ ተቃውሞ ሰልፍ ነበር።ሀገሪቱ አዲስ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ያሰጋታል?

በካርቱም የእዚህ ሳምንት አመፅ መንገዶች በወጣቶቹ እንዲህ ተዘግቶ ነበር።Photo = AFPየጉዳያችን ልዩ ጥንቅር   ======================በሱዳን ትናንት ቅዳሜ ጥር 15/2013 ዓም ከፍተኛ ተቃውሞ ሰልፍ ነበር።ሰልፈኞቹ በኦምዱርማን አል-አርባይን ጎዳና እና በርካታ ሰፈሮችን በመዘዋወር መንገዶችን ዘግተው ጎማዎችን አቃጥለዋል ፡፡በማዕከላዊ እና ደቡብ ካርቱም ሰሜን አቅራቢያ ባሉ አከባቢዎች ተመሳሳይ ተቃውሞዎች ተካሂደዋል ፡፡ሰልፈኞቹ በሽግግር መንግስቱ ኢኮኖሚያዊ ዕቅዶች ላይ መፈክሮችን በማሰማት በዳቦ እና በነዳጅ እጥረት የተነሳ ተቃውሟቸውን አሰምተዋል።መንግስት የዳቦ ዱቄት ላይ ድጎማ እያደረገ ቢሆንም ቀውሱ

Source: Link to the Post

Leave a Reply