ሰበር ዜና በሽዋ ሮቢት በቅርብ እርቀት ላይ የምትገኘው ዙጢ የምትባል ቦታ በታጣቂዎች ሙሉ በሙሉ በታጣቂዎች መያዟን በቦታው የሚገኙ ነዋሪዎች ለአሻራ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡ አሻራ ሚዲያ 9/08…

ሰበር ዜና በሽዋ ሮቢት በቅርብ እርቀት ላይ የምትገኘው ዙጢ የምትባል ቦታ በታጣቂዎች ሙሉ በሙሉ በታጣቂዎች መያዟን በቦታው የሚገኙ ነዋሪዎች ለአሻራ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡ አሻራ ሚዲያ 9/08/13/ዓ.ም ባህር ዳር እንደምንጫችን ገለጻ በትዕናንትናው ዕለት አጣየንና አካባቢዋን ሲያወድሙ የዋሉት የኦነግ አባላት የኦሮሞ ተወላጅ ከሆኑ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ጋር በመሆን በነዋሪዎችና በአማራ ልዩ ሀይል ላይ በመዝመት ከፍተኛ ጉዳት ማድረሳቸውን አረጋግጠዋል፡፡ በቦታው የሚገኙ ምንጫን ጨምረውም ቡድኑ የተደራጀ ሀይል ነው ያሉ ሲሆን በአማራ ክልል ልዩ ሀይልና ሚኒሻው ላይ ያልተጠበቀ ከፍተኛ ጥቃት ስለመፈጸማቸው ገልጸዋል፡፡ የፌደራል ፖሊስና የመከላከያ ሀይል በኦነግ ጋር በመሆን እየወጉት ያለው የአማራን ልዩ ሀይል ስለሆነ በቦታው የሚገኘው የአማራ ልዩ ሀይልና ሚኒሻ ከፍተኛ ችግር ውስጥ ይገኛል ብለዋል ምንጫችን ከቦታው፡፡ ሙሉ መረጃውን ይዘን የምንመለስ ይሆናል፡፡ ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎችን ለማግኘት:- ዩትዩብ፤ https://www.youtube.com/channel/UCsfBw4xrhJzdMTzhWk_uX2A… ቴሌግራም፤ https://t.me/asharamedia24 Twitter https://twitter.com/AsharaMedia?s=09

Source: Link to the Post

Leave a Reply