ሰበር ዜና! በአማራ ህዝብ ላይ እየተደረገ ባለው ሸፍጥ የተቃውሞ ሰልፍ ተጠርቷል!

በመላው አማራ ክልል ከተሞች እየተፈፀመ ባለው እጅግ አሳዛኝ ሸፍጥን የሚቃወም የተቃውሞ ሰልፍ ተጠርቷል ። የአማራ ክልል መንግስትም ለተቃውሞ ሰልፉ ተቃውሞ እንደሌለው መረጃዎች ወጥተዋል። የሰልፉ ዓላማዎች፦ 1ኛ. ጦርነቱ በጎበዝ አለቆች ይመራ 2ኛ. አሸባሪው ጁንታ የአማራ ክልል ህዝብና መሬቶች ላይ ወረራ እየፈፀመ የፌዴራል መንግስት የክልሉ ህዝብ ተከላክሎ እንዳያጠቃ ጠፍሮ በመያዝ በቸልታ በመመልከቱ ነው 3ኛ. ለጨፍጫፊዎች መሳሪያና ትጥቅ ጥሎ በመውጣት የአማራ ህዝብን እያሶጉ ያሉ የመከላከያ መሪዎች ለፍርድ ይቅረቡ 4ኛ. የአማራ ህዝብ ብቻ ሳይሆን የአለም ቅርስ የሆነው ቅዱስ ላሊበላ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply