You are currently viewing #ሰበር ዜና #በደቡብ ጎንደር ዞን የደራ ወረዳ አርሶ አደሮች የማዳበሪያ አቅርቦት ችግር እንዲፈታላቸው ድምፅ ለማሰማት ባህርዳር ከተማ ሲደርሱ በአገዛዙ ታጣቂዎች እንዲመለሱ ተደርገዋል‼ ሐምሌ…

#ሰበር ዜና #በደቡብ ጎንደር ዞን የደራ ወረዳ አርሶ አደሮች የማዳበሪያ አቅርቦት ችግር እንዲፈታላቸው ድምፅ ለማሰማት ባህርዳር ከተማ ሲደርሱ በአገዛዙ ታጣቂዎች እንዲመለሱ ተደርገዋል‼ ሐምሌ…

#ሰበር ዜና #በደቡብ ጎንደር ዞን የደራ ወረዳ አርሶ አደሮች የማዳበሪያ አቅርቦት ችግር እንዲፈታላቸው ድምፅ ለማሰማት ባህርዳር ከተማ ሲደርሱ በአገዛዙ ታጣቂዎች እንዲመለሱ ተደርገዋል‼ ሐምሌ 3 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ ከሁለት ሺህ በላይ የሚሆኑ የደራ ወረዳ አርሶ አደሮች ድምፃቸውን ለማሰማት ባህርዳር ከተማ ሲደርሱ በአገዛዙ ታጣቂዎች ተከበዋል።በአሁኑ ሰዓት ወደ ከተማ መግባት አትችሉም ተብለው አባይ ማዶ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በአድማ ብተና ተከበው ይገኛሉ። አርሶ አደሮች የመጡት የማዳበሪያ እና ዘር አቅርቦት እስካሁን ድረስ አልደረሰንም የሚል ሲሆን ሁሉም አርሶ አደሮች ከአገዛዙ ታጣቂዎች ጋር ፊት ለፊት ተፋጠዋል። በተመሳሳይ ከአሁን በፊት ጅራፍ ይዞ ማዳበሪያ የጠየቀውን አርሶ አደር “የጅራፍ ቁማርተኛ” በማለት የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊው መዝለፉ ይታወሳል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng // https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply