You are currently viewing ሰበር ዜና #በደብረኤልያስ የስላሴ ገዳም በአብይ ወታደሮች ዙ23 መሳሪያ ጉልላቱ ተመቶ ፈረሰ! ግንቦት 18 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ በኤልያስ ሥላሴ ገዳም፣ተክለ ሃይማኖት ገዳም…

ሰበር ዜና #በደብረኤልያስ የስላሴ ገዳም በአብይ ወታደሮች ዙ23 መሳሪያ ጉልላቱ ተመቶ ፈረሰ! ግንቦት 18 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ በኤልያስ ሥላሴ ገዳም፣ተክለ ሃይማኖት ገዳም…

ሰበር ዜና #በደብረኤልያስ የስላሴ ገዳም በአብይ ወታደሮች ዙ23 መሳሪያ ጉልላቱ ተመቶ ፈረሰ! ግንቦት 18 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ በኤልያስ ሥላሴ ገዳም፣ተክለ ሃይማኖት ገዳም እና በቸር ተከል የተሰማራው የኦህዴድ ታጣቂ ከ50 ኦራል በላይ ነው ሲሊ የአይን እመኞች አሁን ገለፁ። የኤልያስ ሥላሴ ገዳም ዛሬ ጠኋት በዕምነት የለሹ የኦህዴድ ቡድን በደረሰበት ድብደባ ጉልላቱ የወደቀ ሲሆን ጣሪያውም ተበሳስቷል፣ፀበልተኞችም በደጋሜ ተመተዋል ሲሉ የመረጃ ምንጮቻችን ተናገሩ። ዙ23፣ዲሽቃ፣ብሬን እና ስናይፐር ይዞ የገባው የኦህዴዴ ሰራዊት ንፁሃንን እየጨፈጨፈ፣እንስሳትን እየገደለ እና ቤቶችን እያፈረሰም መሆነ ተገልጿል። በማርቆስ፣አመኑኤል፣ደንበጫ፣የውላ፣ኤልያስ አና ቸርተከል፣ፍኖተ ሰላምን ጨምሮ በመላው ጎጃም ህዝቡ እና ፋኖ አስቸኳይ እራስን የመከላከል እንቅስቃሴ እንዲያደርግ ጥሪ ቀርቧል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply