ሰበር ዜና አጣየ ቁጥር ሁለት በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ሊደገም መሆኑ ተሰማ ዳግማዊ ወያኔ የኦሮሞ ብልፅግና በአማራ ህዝብ ላይ ወረራ ለማካሄድ መወሰኑን ትላንት ባወጣው ጋዜጣው መግለጫ አስታውቋ…

ሰበር ዜና አጣየ ቁጥር ሁለት በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ሊደገም መሆኑ ተሰማ ዳግማዊ ወያኔ የኦሮሞ ብልፅግና በአማራ ህዝብ ላይ ወረራ ለማካሄድ መወሰኑን ትላንት ባወጣው ጋዜጣው መግለጫ አስታውቋል። ግዛቱን በማስፋፋት አዲሲቱን ኢትዮጵያ ለመመሰረት እየተንቀሳቀሰ ያለው ይሄው ሀይል ምንጃር ሸንኮራን በዋናነት ለመጠቅለል እንቅስቃሴ ውስጥ ከመግባቱም በላይ መጋቢት 20/07/2014 ትንኮሳ ማድረጉ ይታወቃል። ስለሆነም ወራሪው ሀይል ባልተጠበቀ ሁናቴ አፃፈ የተሰጠው ቢሆንም ዓላማውን ተፈፃሚ ለማድረግ ከባድ ወታደራዊ ዝግጅት እያደረገ መሆኑ እየተሰማ ነው። በዚህም ትላንትመጋቢት 26/07/2014 ዓም ያወጠጣውን ፀብ አጫሪ መግለጫ በዋናነት ተጠቃሺ ነው። ከዚህ ጋር በተያያዘ አውራ ጎዳና አሞራ ቤት ቀበሌን ለመጠቅለል ያሳበው ይኸው ሀይል ዛሬ ከተለያዩ የምስ/ሸዋ ዞን ወረዳዎች ቁጥራቸው ከ3000 በላይ የሚሆኑ ሰፋሪዎችን በመመልመል ላይ መሆኑን የዓይን እማኞች ገልፀዋል። ሰፋሪዎቹም የአውራ ጎዳና ቀበሌ ንዋሪዎችን በመፈናቀል እና ሰብአዊ ጭፍጨፋ ከፈፀሙ በሗላ ተቀማጭ እንድሆኑ የታሰበ ሲሆን የተሳበሰቡትም ከምንጃር ሸንኮራ አውራ ጎዳና ቀበሌ አቅራቢያ ከፈንታሌ፣ከቦሰት እና ከመርቲጀጁ ወረዳዎች አካባቢ መሆኑ ታውቋል። አማራን ማህበራዊ ዕረፍት መንሳት የዳግማዊ ወያኔ አንዱ አካል መሆኑንም የሚረጋግጥ ነው ተብሏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply