ሰበር ዜና – ከሚሴ የህወሓት እና የሸኔ ፍቺ ተፈፅሟል። ህወሓቶች የሸኔ አመራሮችን ለመግደል እና ለመንግስት አሳልፎ ለመስጠት እያደቡ ነው።የሸኔ አመራሮችም በህወሓት ላይ በሚወስዱት ርምጃ ለመምከር ሚስጥራዊ ስብሰባ ላይ መሆናቸው አስተማማኝ ከሆነ ምንጭ ለማወቅ ተችሏል።

የከሚሴ ወሎ ወጣት =============ጉዳያችን / Gudayachn==============ከሚሴ ዙርያ የሚገኘው የመከላከያ እና ሚሊሻ የህወሓት ወራሪን እያፀዳ ባለበት ሰዓት ከሚሴ ሕዝብ ደህንነት ሲባል ሙሉ ጥቃት ከተማ ውስጥ ባያደርግም በከሚሴ የገባው የህወሓት ወራሪ እና የሸኔ ታጣቂ ከግጭት አልፈው ፍጥጫ ላይ ናቸው።ወረራና ትንኮሳ በፈፀመባቸው የአማራ እና የአፋር ክልሎች ገዳይነቱ፣ ጨፍጫፊነቱ እንዲሁም ዘራፊና አውዳሚነቱን ያስመሰከረው ሽብርተኛው ህወሓት ዓላማውን ለማሳካት እንደ ፈረሰ ከሚጋልበው ሸኔ ጋር አሁን ላይ በከሚሴ ተፋጧል፡፡ ጉዳዩ ይህ ነው፡- ጁንታው ከከምሴ ከተማ ከመንግስት ተቋማት፣ ከግል  ድርጅቶች ከእህል

Source: Link to the Post

Leave a Reply