You are currently viewing ሰበር ዜና! ከተደጋጋሚ የግፍ እስር ከወራት በፊት የተፈታው የባልደራስ ከፍተኛ አመራር አቶ ስንታየሁ ቸኮል ከጎፋ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በፌደራል ፖሊስ ተይዞ መታሰሩ ታውቋል። አማራ ሚዲያ…

ሰበር ዜና! ከተደጋጋሚ የግፍ እስር ከወራት በፊት የተፈታው የባልደራስ ከፍተኛ አመራር አቶ ስንታየሁ ቸኮል ከጎፋ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በፌደራል ፖሊስ ተይዞ መታሰሩ ታውቋል። አማራ ሚዲያ…

ሰበር ዜና! ከተደጋጋሚ የግፍ እስር ከወራት በፊት የተፈታው የባልደራስ ከፍተኛ አመራር አቶ ስንታየሁ ቸኮል ከጎፋ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በፌደራል ፖሊስ ተይዞ መታሰሩ ታውቋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ … የካቲት 1 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ ከተደጋጋሚ የአዲስ አበባ፣ የባህር ዳር እና የቡራዩ የግፍ እስር ከወራት በፊት የተፈታው የባልደራስ ከፍተኛ አመራር አቶ ስንታየሁ ቸኮል የካቲት 1/2015 ጠዋት ላይ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ለጾመ ምህላ ጎፋ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በሄደበት በፌደራል ፖሊስ መታሰሩን ለማወቅ ተችሏል። አቶ ስንታየሁን በመያዝም ከቀኑ 5 ሰዓት አካባቢ በቤቱ ውስጥ በፌደራል ፖሊሶች ፍተሻ እየተደረገ መሆኑ ታውቋል። በፍተሻ ወቅት ከልጆቹ መካከል አንዷ ስታለቅስ ስንታየሁ “ለምን ታለቅሻለሽ? ይህ እኮ የፖለቲካ እስር አይደለም፤ የሰማዕት እስር ነው! ለወንገሉ መታሰር ተገኝቶ ነው እንዴ? ካህናቶች እየሞቱ አይደል እንዴ፣ ካህናት እየታሰሩ አይደል!” እያለ ሲያበረታታ ተደምጧል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply