You are currently viewing ሰበር ዜና! ከአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 1 በተወሰደው በዱላ ማሪያም እና ሆሪሳ መዳህኒያለም የዜጎች ቤት ከመጋቢት 17 ሌሊት ጀምሮ ይፈርሳል መባሉን ተከትሎ በሽህ የሚቆ…

ሰበር ዜና! ከአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 1 በተወሰደው በዱላ ማሪያም እና ሆሪሳ መዳህኒያለም የዜጎች ቤት ከመጋቢት 17 ሌሊት ጀምሮ ይፈርሳል መባሉን ተከትሎ በሽህ የሚቆ…

ሰበር ዜና! ከአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 1 በተወሰደው በዱላ ማሪያም እና ሆሪሳ መዳህኒያለም የዜጎች ቤት ከመጋቢት 17 ሌሊት ጀምሮ ይፈርሳል መባሉን ተከትሎ በሽህ የሚቆጠሩ ወገኖች በጨለማ ጭምር እየለቀቁ መሆኑን ገለጹ። ፎቶው_የዜጎች ቤት በስፋት እየፈረሰ ከሚገኝበት አካባቢ አንዱ ገላን ሲዳማ አዋሽ ሰፈር ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply