You are currently viewing ሰበር ዜና! ከጃርዴጋ ለቀው በገጠራማ ቀበሌዎች በሚገኙ አማራዎች ላይ ተስፋፊ፣ አሸባሪ እና ወራሪ ኦነጋዊያን ዳግማዊ ጥቃት እየፈጸሙ ነው። የካቲት 6 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣…

ሰበር ዜና! ከጃርዴጋ ለቀው በገጠራማ ቀበሌዎች በሚገኙ አማራዎች ላይ ተስፋፊ፣ አሸባሪ እና ወራሪ ኦነጋዊያን ዳግማዊ ጥቃት እየፈጸሙ ነው። የካቲት 6 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣…

ሰበር ዜና! ከጃርዴጋ ለቀው በገጠራማ ቀበሌዎች በሚገኙ አማራዎች ላይ ተስፋፊ፣ አሸባሪ እና ወራሪ ኦነጋዊያን ዳግማዊ ጥቃት እየፈጸሙ ነው። የካቲት 6 ቀን 2015 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ ፣ በምስራቅ ወለጋ ዞን በጃርዴጋ ከተማ እየኖሩ ሳለ በተፈጸመባቸው ጥቃት ለቀው ወደ ገጠር ቀበሌዎች የሄዱ አማራዎች ጦርነት ተከፍቶባቸዋል። ጥቃቱም የተከፈተው በአሸባሪ፣ ወራሪ እና ተስፋፊ ኦነጋዊያን የካቲት 6/2015 ሲሆን በለገሜጫ፣ጫቶ፣ ሽሉኬ እና በሀሮ ሀቦ በተባሉ አራት አካባቢዎች ነው። ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ እየቀጠለ ያለው ጥቃት ከፍተኛ የህይወት እና የንብረት ውድመት ከማስከተሉ በፊት የሚመለከተው አካል በአስቸኳይ እንዲደርስላቸው እየተሳደዱ ያሉ ነዋሪዎች ጠይቀዋል። ምንጭ:- አሚማ “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply