ሰበር ዜና! የመከላከያ ሠራዊታችን ከአዲግራት ወደ መቀሌ በሚወስደው መንገድ ላይ የምትገኘውን እዳጋ ሐሙስ ከተማን ተቆጣጠረ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ… ህዳር 13 ቀን 2013 ዓ.ም…

ሰበር ዜና! የመከላከያ ሠራዊታችን ከአዲግራት ወደ መቀሌ በሚወስደው መንገድ ላይ የምትገኘውን እዳጋ ሐሙስ ከተማን ተቆጣጠረ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ… ህዳር 13 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የመከላከያ ሠራዊታችን ከአዲግራት ወደ መቀሌ በሚወስደው መንገድ ላይ የምትገኘውን እዳጋ ሐሙስ ከተማን ተቆጣጥሯል። የመከላከያ ሠራዊቱ የዘመቻው የመጨረሻ ግብ የሆነችውን መቀሌን ለመያዝ እየገሠገሠ ነው። የመከላከያ ሠራዊቱ ከሰሞኑ ሽሬን፣ አክሱምን፣ አድዋንና አዲግራትን ከጁንታው ነጻ ማውጣቱ ይታወቃል። ዘገባው የኤፍ ቢ ሲ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply