ሰበር ዜና – የሽብርተኛው ህወሃት ቡድን ከፍተኛ አመራሮች እና ባለሃብቶች ወደ ጂቡቲ እና ናይሮቢ ለመሸሽ ሙከራ አደረጉ።

===============ጉዳያችን/ Gudayachn===============ከዘንድሮው የአዲስ ዓመት በፊት ተከታታይ ስብሰባዎች ከውጭ መንግስታት ደጋፊ ባዕዳን ጋር ተገናኝቷል። በእነኝህ ስብሰባዎች ላይ በሽብር ቡድኑ የፖለቲካ እና የኃይል አመራሮች ጋር የነበራቸው ስብሰባ ላይ የነብሩትን ንትርኮች ለባዕዳኑ ጠቁሟል።ባዕዳኑም ከኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል ጥንካሬ አንጻር እና እራሱ የትግራይ ህዝብም በህወሃት ላይ ካለው መማረር አንጻር ወዴትም እንደማያስኬዳቸው መነጋገራቸው ተደርሶበታል።በእዚህ ንግግር ውስጥ የህወሃት አመራሮች አሁን ከቀድሞው የተለየ አካሄድ እንደሚሄዱ ለባዕዳኑ ጠቁመዋል። ይህ ከበፊቱ የተለየ የተባለው አካሄድ ደግሞ

Source: Link to the Post

Leave a Reply