ሰበር ዜና! የቡሬ ህዝብ ፋኖ ዘመነ ካሴ ከእስር እንዲፈታ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ላይ ሲሆን ሰልፈኞቹ የፌዴራሉ መንግስት በወለጋ አማሮች ላይ ማንነትን መሰረት ያደረገ ጭፍጨፋ እንዲ…

ሰበር ዜና! የቡሬ ህዝብ ፋኖ ዘመነ ካሴ ከእስር እንዲፈታ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ላይ ሲሆን ሰልፈኞቹ የፌዴራሉ መንግስት በወለጋ አማሮች ላይ ማንነትን መሰረት ያደረገ ጭፍጨፋ እንዲያስቆም በሰላማዊ መንገድ እየጠየቁ ይገኛሉ። አማራ አንገቱ አንድ ነው!

Source: Link to the Post

Leave a Reply