You are currently viewing ሰበር ዜና የአዲስ ቴሌቪዥን ዜና አንባቢ ሳህለገብርኤል ይትባረክ በጠዋት የዜና ማንበብ ክፍለጊዜ ሰአቱን ጠብቆ ጥቁር በመልበስ ዜና ማንበብ ቢጀምርም ከስቱዲዮ አቋርጠው እንዲወጣ አድርገውታል…

ሰበር ዜና የአዲስ ቴሌቪዥን ዜና አንባቢ ሳህለገብርኤል ይትባረክ በጠዋት የዜና ማንበብ ክፍለጊዜ ሰአቱን ጠብቆ ጥቁር በመልበስ ዜና ማንበብ ቢጀምርም ከስቱዲዮ አቋርጠው እንዲወጣ አድርገውታል…

ሰበር ዜና የአዲስ ቴሌቪዥን ዜና አንባቢ ሳህለገብርኤል ይትባረክ በጠዋት የዜና ማንበብ ክፍለጊዜ ሰአቱን ጠብቆ ጥቁር በመልበስ ዜና ማንበብ ቢጀምርም ከስቱዲዮ አቋርጠው እንዲወጣ አድርገውታል ተብሏል:: በዚህ የዜና ሰአት ፋንታም ሌሎች ፕሮግራሞች ተለቀውበታል:: በተመሳሳይ የጣቢያው ጋዜጠኞች እና የአገልግሎት ዘርፍ ሰራተኞችም ጥቁር በመልበሳቸው ምክንያት ከግቢ እንዳይገቡ ታግደዋል:: በትናንትናው እለትም ተመሳሳይ ችግር ተፈጥሮ ሰራተኞች ተመልሰው እንደነበር በተለያዩ የሚዲያ አውታሮች መዘገቡ አይዘነጋም::

Source: Link to the Post

Leave a Reply