ሰበር ዜና  የኢትዮጲያ መከላከያ ሰራዊት በወሎ ራያ በኩል ከህውሓት ጋር ተኩስ ጀምረዋል። አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 26/2013ዓ.ም ባህርዳር በተኩሱም የራያ ጢነኛ ፣የአካባቢው ሚሊሻ ፣ፀረ ሽምቅ…

ሰበር ዜና የኢትዮጲያ መከላከያ ሰራዊት በወሎ ራያ በኩል ከህውሓት ጋር ተኩስ ጀምረዋል። አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 26/2013ዓ.ም ባህርዳር በተኩሱም የራያ ጢነኛ ፣የአካባቢው ሚሊሻ ፣ፀረ ሽምቅ…

ሰበር ዜና የኢትዮጲያ መከላከያ ሰራዊት በወሎ ራያ በኩል ከህውሓት ጋር ተኩስ ጀምረዋል። አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 26/2013ዓ.ም ባህርዳር በተኩሱም የራያ ጢነኛ ፣የአካባቢው ሚሊሻ ፣ፀረ ሽምቅ ፣ የአማራ ልዩ ሐይል እና መከላከያ አንድ ላይ በመሆን ጀምረውታል። ዛሬ ከሰዓታት በፊት ሰሜን እዝ ከኛ ጋር ነው ሊያጠቃን የሚሞክር ካለ የመደምሰስ አቅም አለን ሲል መግለጫ የሰጠው ህውሓት በወልቃይት በኩል በርካታ አባሎቻቸው እጅ እየሰጡ/እየተማረኩ /ቢሆንም አመሻሹን ደግሞ በራያ በኩል ጦርነት ገጥመዋል። በእሁኑ ሰዓትም በኢትዮጲያ መከላከያ ሰራዊት እና በህውሓት መካከል ከፍተኛ ውጊያ እየተደረገ መሆኑን ለማወቅ ችለናል። በሌላ በኩል የተለያየ ተልእኮ የተሰጣቸው ግለሰቦች በተለያዩ አካባቢዎች እየተያዙ ስለሆነ ሁሉም ሰው አካባቢውን በንቃት ተከታትሎ የተለየ እንቅስቃሴ ከተስተዋለ ለፀጥታ መዋቅር እንዲጠቁሙም ተነግሯል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply