ሰበር ዜና የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት የወልዲያ ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረየመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እንዳስታወቀው የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ በዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ…

ሰበር ዜና

የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት የወልዲያ ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ

የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እንዳስታወቀው የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ በዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት ከተማዋን ተቆጣጥሯል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን
ታህሳስ 09 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply