ሰበር ዜና! የደም መጣጩ  ህውሀት ቡድን ዋነኛ ስትራቴጂስት የነበረው ስብሀት ነጋን ጨምሮ ሌሎች 6 በየደረጃው ያሉ አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ… ታህሳስ 30…

ሰበር ዜና! የደም መጣጩ ህውሀት ቡድን ዋነኛ ስትራቴጂስት የነበረው ስብሀት ነጋን ጨምሮ ሌሎች 6 በየደረጃው ያሉ አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ… ታህሳስ 30…

ሰበር ዜና! የደም መጣጩ ህውሀት ቡድን ዋነኛ ስትራቴጂስት የነበረው ስብሀት ነጋን ጨምሮ ሌሎች 6 በየደረጃው ያሉ አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ… ታህሳስ 30 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የመከላከያ ሀይል ሰምሪት መምሪያ ኃላፊ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው እንዳረጋገጡት ፣ በብሄርና በጎሣ ግጭት ሢያስተባብር የነበረው የጁንታው አውራና መሪ እና ሌሎች የጁንታው አባላት በቁጥጥር ስር ውለዋል። የጁንታው ዋነኛው መሪና ስምሪት ሠጪው አቶ ስብሃት ነጋ /አቦይ ስብሐት/ ሠው ሊደርስበት በማይችልበት የተከዜ በረሃ የዝንጀሮ ገደል በሚባል ቦታ ተሸክመው ቢደብቁትም ፣ ጀግናው ሠራዊታችን ከተደበቀበት በረሃ ተሸክሞ አውጥቶታል፡፡ ብ/ጀነራል ተስፋዬ በመግለጫቸው እንዳሣወቁት ዛሬ ሠራዊታችን ባደረገው ኦፕሬሽን አቦይ ስብሃትን ጨምሮ 1, ሌ/ኮ አፀዱ ሪች 2, ኮ/ል ክንፈ ታደሠ 3, ኮ/ል የማነ ካሕሳይ 4, አቶ አስገደ ገ/ክርስቶስ 5, አቶ አምደማርያም ተሠማ 6, ኮማንደር በረሄ ግርማ በቁጥጥር ስር መዋላቸውንና የሜ/ጀነራል ሀየሎም አርአያ ባለቤት የነበረችው ወ/ሮ አልጋነሽ መለስ ከገደል ላይ ወድቃ መሞቷን አረጋግጠናል ብለዋል፡፡ ምንጭ_የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት

Source: Link to the Post

Leave a Reply