ሰበር ዜና! የደም መጣጩ  ህውሀት አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ፤ እርምጃም የተወሰደባቸውም እንዳሉ መከላከያ አስታወቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ… ታህሳስ 29 ቀን 2013 ዓ.ም…

ሰበር ዜና! የደም መጣጩ ህውሀት አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ፤ እርምጃም የተወሰደባቸውም እንዳሉ መከላከያ አስታወቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ… ታህሳስ 29 ቀን 2013 ዓ.ም…

ሰበር ዜና! የደም መጣጩ ህውሀት አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ፤ እርምጃም የተወሰደባቸውም እንዳሉ መከላከያ አስታወቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ… ታህሳስ 29 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የመከላከያ ሀይል ስምሪት መምሪያ ኃላፊ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው እንዳረጋገጡት ፣ አቶ ተክወይኒ አሰፋ ፣ ዶክተር ሰለሞን ኪዳኔ ፣ አቶ ገ/መድህን ተወልደ ፣ አቶ ወ/ጊዮርጊስ ደስታ ፤ አምባሳደር አባዲ ዘሞ ፣ ወ/ሮ ቅዱሳን ነጋ ፣ አቶ ቴድሮስ ሃጎስ ፣ ወ/ሮ ምህረት ተክላይ ፣ አቶ አብርሃም አደም መሃመድ በቁጥጥር ስር ውለዋል ። አቶ ሴኮ ቱሬ ጌታቸው ፣ አቶ ዘርአይ አስገዶም ፣ አቶ አበበ ገ/መድህን ፣ አቶ ዳንኤል አሰፋ ደግሞ እርምጃ የተወሰደባቸው ናቸው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply