ሰበር ዜና !! የጉምዝ ታጣቂዎች አማራ ክልል ላይ ጥቃት መፈፀማቸው ተሰማ።            አሻራ ሚዲያ     ታህሳስ 8/2013 ዓ•ም ባህርዳር በመተከል ዞን አማ…

ሰበር ዜና !! የጉምዝ ታጣቂዎች አማራ ክልል ላይ ጥቃት መፈፀማቸው ተሰማ። አሻራ ሚዲያ ታህሳስ 8/2013 ዓ•ም ባህርዳር በመተከል ዞን አማ…

ሰበር ዜና !! የጉምዝ ታጣቂዎች አማራ ክልል ላይ ጥቃት መፈፀማቸው ተሰማ። አሻራ ሚዲያ ታህሳስ 8/2013 ዓ•ም ባህርዳር በመተከል ዞን አማሮች ላይ ጥቃት ሲሰነዝር የነበረው የጉምዝ ታጣቂ ቡድን በአማራ ክልል አዊዞን በዛሬው እለት ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ በሞጣ ቀበሌ ጎንቻ ጎጥ በሰብል ስብሰባ ላይ ያሉ አርሶ አደሮች ላይ ጥቃት መሰንዘሩን የጓንጓ ወረዳ ኮሚኒኬሽን ዘግቧል። የወረዳው ኮሚኒኬሽን በማህበራዊ ገፁ እንዳስታወቀው በጥቃቱ የደረሰውን ጉዳት አጣርተን እናሳውቃለን ሲል ገልጽዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply