ሰበር ዜና ደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች በጀግኖቹ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ ወጥተዋልታሪካዊቷ የደሴ ከተማና የንግድና የኢንዱስትሪ ኮሪደር የሆነችው ኮምቦልቻ ከተማ፣ በጀግኖቹ የጸጥታ ኃይሎች…

ሰበር ዜና

ደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች በጀግኖቹ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ ወጥተዋል

ታሪካዊቷ የደሴ ከተማና የንግድና የኢንዱስትሪ ኮሪደር የሆነችው ኮምቦልቻ ከተማ፣ በጀግኖቹ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ ወጥተዋል።

በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራው የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ ከደሴና ኮምቦልቻ በተጨማሪ በምሥራቅ ግንባር ባቲን፣ቀርሳን፣ ገርባንና ደጋንን ነጻ ያወጣ ሲሆን በሐርቡ ግንባር ደግሞ ቃሉ ወረዳን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን
ህዳር 27 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply