ሰበር ዜና – ደብረፅዮን እና ጌታቸው ረዳን ጨምሮ ከፍተኛ የተረፈው የህወሓት አመራር የአዕምሮ መዛባት ቀውስ ላይ እንዳሉ ታማኝ መረጃዎች እየወጡ ነው።የትግራይ ሕዝብ እና ዲያስፖራ መመርያ ከእነማን እየተቀበለ እንዳለ ደግሞ ማሰብ አለበት።

Breaking News – Reliable sources confirm Top TPLF leaders, including DebreTsion and Getachew Reda, are in Mental disorder.የደብረፅዮን እና ጌታቸው ረዳ ጀሌ ሆኖ ያገለገለው የትግራይ ወጣት በአስር ሺዎች እየሆነ በሰሜን ወሎ፣ሰሜን ጎንደር እና አፋር ለመውረር የገባው ወጣት እንደቅጠል እረግፏል።ጦርነቱን በድል የሚያጠናቅቁ የመሰላቸው የህወሓት አመራሮች ከገበሬ ልጆች እስከ መምህራን፣ከመምህራን እስከ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የህክምና ዶክተር እና የጤና ባለሙያዎች፣ከዩንቨርስቲ ሰራተኞች እስከ ጋዜጠኞች ሁሉን እያንጋጋ ወደ ጦርነቱ ከከተተ በኃላ ትግራይን ባዶ አድርጎ

Source: Link to the Post

Leave a Reply