You are currently viewing ሰበር የምንጃር ጀግንነት ..‼️  በመጀመሪያ ዙር የፋኖ ማጥቃት ከሰሜን ሽዋ ወረዳዎች ዉስጥ የብአዴን ብልፅግና መዋቅር ሳይፈርስ የቀረዉ ብቸኛዉ ወረዳ ምንጃር ነበር።ዛሬ የምንጃር ወረዳ ለመ…

ሰበር የምንጃር ጀግንነት ..‼️ በመጀመሪያ ዙር የፋኖ ማጥቃት ከሰሜን ሽዋ ወረዳዎች ዉስጥ የብአዴን ብልፅግና መዋቅር ሳይፈርስ የቀረዉ ብቸኛዉ ወረዳ ምንጃር ነበር።ዛሬ የምንጃር ወረዳ ለመ…

ሰበር የምንጃር ጀግንነት ..‼️ በመጀመሪያ ዙር የፋኖ ማጥቃት ከሰሜን ሽዋ ወረዳዎች ዉስጥ የብአዴን ብልፅግና መዋቅር ሳይፈርስ የቀረዉ ብቸኛዉ ወረዳ ምንጃር ነበር።ዛሬ የምንጃር ወረዳ ለመጀመሪያ ጊዜ በፋኖ ቁጥጥር ስር ዉሏል። የ32 አመት የብአዴን ገተት አስተዳደርም ፈርሷል። ድል ለፋኖ ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዬጵያ ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:-… //Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng //https://www.facebook.com/asharamedia24 //ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply