ሰበር የድል ዜና ————- አንድ አማራ ፋኖ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው እዝ መቅደላ ብርጌድ በመራቤቴ አለም ከተማ ልዩ ስሙ ወቾ ዋሪኝ (ችጉር ሸራፊት )በተባለ ቦታ የ…

ሰበር የድል ዜና ————- አንድ አማራ ፋኖ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው እዝ መቅደላ ብርጌድ በመራቤቴ አለም ከተማ ልዩ ስሙ ወቾ ዋሪኝ (ችጉር ሸራፊት )በተባለ ቦታ የአሸባሪው አገዛዝ ወታደር ከሬማ እና ከመራቤቴ አለም ከተማ የዘርፍውን የሞተር ሳይክል :የመኪና መለዋወጫ:የማህበራት የተከዘነ እህል:የውሃ በርሜል እና ሌሎች ከትላልቅ እስከ ትንንሽ እቃወችን ጭኖ ወደ ዘመሮ አቅጣጫ ሊወጣ ሲል ከላይ በተገለፀው ቦታ የአንድ አማራ ፋኖ አሳምነው እዝ መቅደላ ብርጌድ ነበልባል ሻለቃ በፊት አውራሪ ባዩ አለባቸው የተመራ ጦር በደፋጣ በማጥቃት በርካታ የአገዛዙ ወታደር እንደቅጠል እርግፎል: ትልቅ ጀብዱም ተፋፅሟል ። በዚህም ብዙ ቁጥር ያለው አሸባሪው የአብይ አየር ወለድ ኮማንዶ በአንድ አማራ ፋኖ አባል ታሪክ ተሰርቶበታል እረግፏል።በተ…መሳሳይ ከአስማረ ዳኜ ሻለቃ ሰፋር ለሰፋር በመዞር ንፁሃንን በማስገደድ ያለውን መብረቃዊ ጥቃት በማድርግ ትልቅ ጀብዱ ከፈፀሙት መካከል ልዩ ሰፈሩ የውጊያው ቦታ የሆነው ቀኝ አዝማች ለማ ጠጆ : አላዩም ተገኝ :መጌጫ ውዱ እያንዳንዳቸው ከ አስራ አምስት በላይ የአየር ወለድ ሃይሉን ፈጣን እና መብረቃዊ እርምጃ ወስዶባቸዋል። ቀን 21/05/2016 ከአንድ አማራ ፋኖ

Source: Link to the Post

Leave a Reply