You are currently viewing ሰብዓዊ መብት፡ ሕገ ወጥ የሚባሉት ቤቶች የትኞቹ ናቸው? ነዋሪዎች ምን መብት አላቸው? – BBC News አማርኛ

ሰብዓዊ መብት፡ ሕገ ወጥ የሚባሉት ቤቶች የትኞቹ ናቸው? ነዋሪዎች ምን መብት አላቸው? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/8693/live/397881b0-d4a3-11ed-8eb1-cb69213bc5bb.jpg

አዲስ በተመሠረተው እና በኦሮሚያ ክልል ሥር በሚገኘው ሸገር ከተማ በቀጠለው የቤት ፈረሳ፣ ነዋሪዎች ያላግባብ እና በአድሏዊ ሁኔታ ንብረታቸው እየወደመባቸው መሆኑን እየገለጹ ነው። ለበርካታ ዓመታት የኖሩባቸው፣ በሕጋዊ መንገድ የያዟቸው፣ ተለያዩ መንግሥታዊ አገልግሎቶችን የሚያገኙባቸው እና ግዴታቸውን የሚወጡባቸው ቤቶች በሕገወጥነት ተፈርጅዋል ይላሉ። ለመሆኑ ቤቶች ሕገ ወጥ የሚባሉት በምን ሁኔታ ነው? ነዋሪዎችስ ምን መብቶች አሏቸው?

Source: Link to the Post

Leave a Reply