ሰብዓዊ መብት እና ኪነጥበብ

በየዓመቱ ታህሳስ አንድ ቀን የሚከበረው ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ቀን “እኩልነት፣ ተበላላጭነትን ማስወገድ እና ሰብዓዊ መብትን ማስፋፋት” በሚል መሪህ ቃል ተከብሯል። ይህን ዓመታዊ በዓል አስመልክቶ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ለመጀመሪያ ግዜ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ግንዛቤን ለማስፋፋት ያለመ የፊልም ፌስቲቫል በአዳማ፣ በሀዋሳና አዲስ አበባ ላይ ያካሄደ ሲሆን የተለያዩ የሰብዓዊ መብቶችን የሚያነሱ የሀገር ውስጥ ፊልሞች ለእይታ በቅተዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply