ሰው ሠራሽ አስተውሎት

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሰው ሠራሽ አስተውሎት የኮምፒውተር ፕሮግራሞች በራሳቸው እንዲያስቡ እና እንደማሩ ማድረግ የሚያስችል ትኩስ የቴክኖሎጂ በረከት ነው። የሰው ልጅ ያለውን ዓይነት አስተውሎት ማሽኖች እንዲላበሱ እና በሰው ልጆች ብቻ ይሠሩ የነበሩ ተግባራትን እንደከውኑ የሚያስችል ነው። ማሽኖች እንዲረዱ፣ በአመክንዮ እንዲሠሩ፣ እንዲማሩ እና ልክ እንደ ሰዎች ተግባቦት እንዲያደርጉ ያግዛቸዋል። ሰው ሠራሽ አስተውሎት በሚኖረው የመፈጸም አቅም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply