You are currently viewing ሰ.አሜሪካ:- ግንቦት 18/2014 ዓ.ም                    አሻራ ሚዲያ የብልፅና አመራሮች ወደ ክልላቸው ወርደው በከተማና በወረዳ ደረጃ ህዝብ እንዲያወያዮ በፌደራል መንግስት ለሳ…

ሰ.አሜሪካ:- ግንቦት 18/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ የብልፅና አመራሮች ወደ ክልላቸው ወርደው በከተማና በወረዳ ደረጃ ህዝብ እንዲያወያዮ በፌደራል መንግስት ለሳ…

ሰ.አሜሪካ:- ግንቦት 18/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ የብልፅና አመራሮች ወደ ክልላቸው ወርደው በከተማና በወረዳ ደረጃ ህዝብ እንዲያወያዮ በፌደራል መንግስት ለሳምንታት ስልጠና ሲወስዱ መቆየታቸው ይታወሳል። አሁን የሚደረገው አፈናም የዛው ውጤት መሆኑ በተግባር እየታየ ነው። ከመንግስት ውጭ የሆኑ የመረጃ መስጫ ተቋማትም ዋና ትኩረት የሚሰጥባቸው መሆናቸው በተደጋጋሚ ተጠቁሟል። ከዚህ በታች የምናካፍላችሁ ዝርዝር ትኩረት እንዲደረግባቸው የበይነመረብ ዝርዝሮች መሆናቸው ከተመልካች የደረሰንን ዝርዝር ነው እናንተም የራሳችሁን ግንዛቤ ውስዱ እያልን የደረሰን ዝርዝር እንዲህ ይላል። @ንስር ብሮድካስት

Source: Link to the Post

Leave a Reply