You are currently viewing ሱቶን፡ በሊጉ ሊቨርፑል እና አርሰናል ድል ያደርጋሉ፤ ዩናይትድም ከታሪካዊ ሽንፈቱ ያገግማል – BBC News አማርኛ

ሱቶን፡ በሊጉ ሊቨርፑል እና አርሰናል ድል ያደርጋሉ፤ ዩናይትድም ከታሪካዊ ሽንፈቱ ያገግማል – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/4f8e/live/dbd06c60-bf28-11ed-85f8-6149b05b4ace.jpg

ባለፈው ሳምንት በፕሪሚየር ሊጉ ተአምር ያስባሉ ውጤቶች ተዝግበዋል። ዩናትድ በሊቨርፑል 7 ለ 0 የተረመረመበት፤ መድፈኞቹ 2 ለ 0 ከመመራት ተነስተው 90+7 ደቂቃ ላይ የማሸነፊያ ጎል ያስቆጠሩት በ26ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ነበር። 27ኛው ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችም ቅዳሜ ጀምረው እስከ ቀጣይ ሳምንት አጋማሽ ቀጥለው ይካሄዳሉ። የቢቢሲ የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱቶን የጨዋታ ግምቶቹን እንደሚከተለው አስቀምጧል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply