ሱዳን፤ ሩሲያም ሆነ ሌላ ሃገር ቀይ ባህር ላይ የባህር ኃይል ቤዝን ማቋቋም እንደሚችል አስታወቀች

ካርቱም ብሔራዊ ፍላጎቴን እስካልተጋፋ ድረስ የትኛውም ሃገር የባህር ኃይል ቤዝን ቢያቋቁም ችግር የለብኝም ብላለች

Source: Link to the Post

Leave a Reply